ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በስሩ ለሚገኙ የምርምር ማዕከላትና ለዋናው መ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ቦታ (ማዕከል)

1

የግብርና ድህረ ምርት ምህንድስና (Agricultural post-Harvest Engineering) ጀማሪ ተመራማሪ

3

በግብርና ድህረ ምርት (Agricultural post-harvest,) ወይም (Machinery Engineering) ወይም (Agriculture Mechanization Engineering) በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

አሰላ፡ ባኮ ፈዲስ

2

የግብርና ማሽነሪ ምህንድስና (Agricultar Mechinery Engineering) ጀማሪ ተመራማሪ

2

በግብርና ማህንድስና ወይም በሜካናይዜሽን ምህንድስና በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

አሰላ እና ጅማ

3

የኢነርጂ ምህንድስና ጀማሪ ተመራማሪ

1

በሜካኒካል ምህንድስና ወይም በአማራጭ እና ዘላቂ ሀይል ምንጭ ምህንድስና (Sustainable Energy Engineering) በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል

4

የአፈር ሰርቬይ (Soil Survey) ጀማር ተመራማሪ

2

በ Soil Resource and Water shed Management, በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

በደሌና ፊቼ አፈር ምርምር ማዕከል

5

የመስኖ ጀማሪ ተመራማሪ

1

የመስኖ  ምህንድስና ወይም በግብርና ምህንድስ በመጀመይ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል

6

የግብርና ምህንድስና ዲዛይን ጀማሪ ተመራማሪ

1

በሜካኒካል ምህንድስና (Mechanical Engineering) ወይም ዲዛይን ስትሪም ወይም ማኒፈክቸሪንግ (Design stream or Manufacturing) ምህንድስን በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ባኮ ምህንድስና ምርምር

7

የደን ጥምር ግብርና ጀማሪ ተመራማሪ

1

በደን ወይም ደን ጥምር ግብርና ( Agro-Forester or Forestry ) በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ሀሮ ሰቡ

8

የአፈር ለምነት ማሻሻያ ጀማሪ ተመራማሪ

6

በአፈር ሳይንስ፣በአፈርና ዉኃ ጥበቃ፣ በተፈጥሮ ሀብት/በተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ፈዲስ ፊቼ ቦሬ ሲናና   ሀሮ ሰቡ  

9

የዓሳ አዳቃይ ጀማሪ ተመራማሪ

1

በዓሳ አያያዝና እርባታ ወይም በባዮሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ባቱ

10

የቪዲዮ/ ፎቶ ካሜራ ባለሙያ ደመወዝ 2100 የመደብ መ ቁጥር 23/FF-107

1

በቪዲዮ ግራፊ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ሌቭል III የተመረቀ/ች  0 ዓመት የስራ ልምድ

ዋናው መ/ቤት

አመልካቾች ይህ ማስታቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ነፋስ ስልክ ሃኪም ማሞ ሰፈር  በሚገኘው የኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ስራ አመራር ቢሮ አንደኛ ፎቅ  ቢሮ ቁጥር 106 መመዝገብ ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ

  1. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት ማስረጃቸውን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. አመልካቾች አፋን ኦሮሞ በሚገባ መናገር መጻፍና ማንበብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ደመወዝ በተመራማሪዎች የደመወዝ እስኬል መሰረት
  4. ከ2010 ዓ/ም በፊት ለተመረቁ አመልካቾች የስራ አጥ ማስረጃ መቅረብ የኖርባቸዋል፡፡
  5. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  6. በሌቭል ደረጃ ለተጠየቀ የስራ መደብ ሲ ኦ ሲ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 70 70 88 መጠቀም ይቻላል፡፡       

 

ማሳሰቢያ

  1. የአመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ በማዕከሉ ተረጋግጦ መላክ ለበት፡፡
  2. የመመረቂያ ነጥብ ለወንድ 3.00 ለሴት 2.75 በሆኑ መረጋገጥ አለበት
  3. ምዝገበው ከማዕከላት ተጠናቆ ወደ ኢንስስቲትዩቱ መቅረብ ያለበት ሰኔ 11 ቀን 2011 11 ሰዓት ድረስ
  4. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 70 70 88 መጠቀም ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በስሩ ለሚገኙ የምርምር ማዕከላት ከዚህ በታች በሚገኙት የስራመደቦች ላይ ትምህርታቸውን ያሻሻሉ ቴክኒክ ረዳቶችን አወዳድሮ ወደ ተመራማሪነት ማሳደግ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ቦታ

1

የግብርና ኤክስቴንሽን ጀማሪ ተመራማሪ

2

በአገሪካልቸራል ኤክስቴንሽን ወይም በአገሪካልቸራል ኤክስቴንሽንና ገጠር ልማት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

መቻራ ግብርና ምርምር ማዕከል

2

 የቡና የዕፅዋት አዳቃይ ( Coffee Breeder) ጀማሪ ተመራማሪ

4

የዕፅዋት   ሳይንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

መቻራ ፈዲስ፣በደሌ

7

የአዝርዕት ልማት (Agronomy) ጀማሪ ተመራማሪ

1

 የዕፅዋት ሳይንስ ወይም በአዝርዕት ልማት እና ጥበቃ ሳይንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

መቻራ ግብርና ምርምር ማዕከል

10

የዕፅዋት በሽታ ጥበቃ (Pathologist) ጀማሪ ተመራማሪ

1

የዕፅዋት ሳይንስ ወይም በሰብል ጥነቃ ሳይንስ በመጀመሪያዲግሪ የተመረቀ/ች

ፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል

11

የዕፅዋት ተባዮች ጥበቃ (Pathologist) ጀማሪ ተመራማሪ

1

የዕፅዋት ሳይንስ ወይም በአዝርዕት ልማት እና ጥበቃ ሳይንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል